1/4
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 0
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 3
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Icon

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Trustable Ranking Icon
1K+Λήψεις
81.5MBΜέγεθος
Android Version Icon4.1.x+
Έκδοση Android
1.0.0(18-05-2024)
5.0
(1 Αξιολογήσεις)
Age ratingPEGI-3
Λήψη
ΛεπτομέρειεςΑξιολογήσειςInfo
1/4

Περιγραφή του የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል.

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪኵካ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል.

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን.


ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - Έκδοση 1.0.0

(18-05-2024)

Δεν υπάρχουν ακόμα κριτικές ή βαθμολογίες! Για να αφήσεις την πρώτη,

-
1 Reviews
5
4
3
2
1

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - Πληροφορίες APK

Έκδοση APK: 1.0.0Πακέτο: com.minbertv.ahmaric_quran
Συμβατότητα Android: 4.1.x+ (Jelly Bean)
Προγραμματιστής:sysol techΠολιτική Απορρήτου:https://al-furqan.skylinkict.com/amharic-quran-privacy-policyΔικαιώματα:1
Όνομα: የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)Μέγεθος: 81.5 MBΛήψεις: 1Έκδοση : 1.0.0Ημερομηνία Κυκλοφορίας: 2024-05-18 13:29:09Ελάχιστη Οθόνη: SMALLΥποστηριζόμενα CPU:
Αναγνωριστικό Πακέτου: com.minbertv.ahmaric_quranΥπογραφή SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1DΠρογραμματιστής (CN): AndroidΟργανισμός (O): Google Inc.Τοποθεσία (L): Mountain ViewΧώρα (C): USΠολιτεία/Πόλη (ST): CaliforniaΑναγνωριστικό Πακέτου: com.minbertv.ahmaric_quranΥπογραφή SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1DΠρογραμματιστής (CN): AndroidΟργανισμός (O): Google Inc.Τοποθεσία (L): Mountain ViewΧώρα (C): USΠολιτεία/Πόλη (ST): California
appcoins-gift
Παιχνίδια AppCoinsΚερδίστε ακόμα περισσότερες ανταμοιβές!
περισσότερα